የብድር አገልግሎቶች

የንግድ ሥራ ብድር

በንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ወይም መሰማራት ለሚፈልጉ ደንበኞች የሚሰጥ የብድር አገልግሎት አይነት ነው

የግብርና ንግድ ሥራ ብድር

በገጠር እና በከተማ በግብርና ውጤቶች ማቀነባበርያ እንዲሁም በግብርና ግብዓት አቅርቦት ለተሰማሩ ደንበኞች የሚሰጥ

የመኪና ብድር

ደንበኛው እንደምርጫው በ40/60 ወይም 70/30 የቁጠባ ዘዴ (40 ወይም 30%) በመቆጠብ በሊብሬ ዋስትና ብቻ መኪና መግዛት የሚችሉበት የብድር አይነት ነው

የግብርና ብድር

በገጠርና በከተማ በግብርና ሥራዎች ላይ ለተሰማሩ ደንበኞች የሚሰጥ

ሌሎች የፍጆታ ብድሮች

በደሞዝ ዋስትና እንዲሁም በሌላ ተመጣጣኝ ዋስትና የሚሰጡ ለግል ፍጆታ የሚውሉ የብድር አይነቶች

የWEDP ብድር

በገጠርና በከተማ በንግድ ሥራ ላይ ለተሰማሩ ሴቶች የሚሰጥ ሴት-መር ኢንተርፕራይዞች ልማት የሚሰጥ ብድር