የድርጅቱምርትናአገልግሎቶች
መክሊትአነስተኛየገንዘብተቋምበገንዘብአጠቃቀምእውቀትየተደገፈገንዘብነክአገልግሎቶችበድህነትውስጥለሚገኙግለሰቦችእናቤተሰቦቻቸውበማቅረብላይይገኛል፡፡
ይህንንምስልትከድህነትለመውጣትየሚደረገውንጥረትየሚያግዝውጤታማአማራጭአድርጎበመጠቀምላይይገኛል፡፡ይህምሓቀኛምጣኔኃብታዊነጻነትንለመቀዳጀትእናለማስቀጠልየበኩሉንድጋፍደርጋል:፡
በእስካሁንቆይታውድርጅቱከዚህበታችየተዘረዘሩትንዘርፈብዙየገንዘብአማራጮችንበማቅረብጽኑምጣኔኃብታዊመስመሮችንለማፈላለግላይይገኛል፡፡

አነስተኛ የብድር አቅርቦት

አነስተኛ የቁጠባ አቅርቦት

የገንዘብ አያያዝ ክህሎት

የምክር አገልግሎት
ሀ. የብድርአቅርቦቶችt | ለ. የቁጠባአቅርቦቶች |
---|---|
1. የግብርናብድር | 1. አስገዳጅቁጠባ |
2. የግብርና -ንግድብድር | 2. በፍቃደኝነትላይየተመሰረተቁጠባ |
3.የቡድንንግድብድር |
|
4.የግልንግድብድር |
|
5.የፍጆታብድር |
|
6.የኃይልፕሮጀክትብድር (የባዮጋዝብድር) | ሐ. የመድንአገልግሎት |
7.ወቅታዊብድር |
|
8.የህብረትሥራብድር | መ. የማማከርአገልግሎት |
|