መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ

እምቅ አቅምዎን ወደ ትሩፋት የሚቀይሩበት!

መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ

እምቅ አቅምዎን ወደ ትሩፋት የሚቀይሩበት!

መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ

እምቅ አቅምዎን ወደ ትሩፋት የሚቀይሩበት!

 መክሊት ማይክሮፋይናንስን ለምን ይመርጣሉ?

ቀልጣፋና ምቹ አገልግሎት

ደንበኞች የሚፈለግባቸውን አሟልተው ሲገኙ ያለምንም ቀጠሮ የሚፈልጉትን የብድር አይነት አግኝተው ይመለሳሉ

ተመጣጣኝ የወለድ ክፍያ

ዝቅተኛ የብድር ወለድ ክፍያችን ከሌሎች ተቋማት ልዩ ያደርገናል

ስኬታማ የሥራ ዘመን እና ልምድ

ለ23 ዓመታት የካበተ እንዲሁም በስኬት የዳበረ ልምድ ባለቤት መሆናችን

ፈጣን እንዲሁም ቀላል የቁጠባና ብድር አገልገሎት

About Us

መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ እ.አ.አ ፌብሪዋሪ 2000 በአዋጅ ቁጥር 40/96 እንዲሁም በተሻሻለው የማይክሮፋይናንስ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 626/2009 የተቋቋመ የአነስተኛ ቁጠባና ብድር አገልግሎት ሰጪ ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ላለፉት በርካታ ዓመታት በገጠርና ከተማ ለሚገኙ በተለይም ለሴቶች እና ወጣቶች የማህበረሰብ ክፍል የባንክ አገልግሎት በመስጠት በተጨማሪም ለማህበረሰባቸውና ለሃገራቸው እንዲተርፉ ማድረግ ያስቻለ ሲሆን ..

MEKLIT MICROFINANCE INSTITUTION S.C.

Unlocking Your Potential!